ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

🇪🇹⭐️🇧🇮

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
🇪🇹⭐️🇧🇮
🇪🇹⭐️🇧🇮
እንኳን ደስ ያለን!

🇪🇹🌍 WANAW እያበበ ነው። አፍሪካም እያመነችበት ነው። ⚽️🔥

WANAW በሚቀጥሉት ሁለት ዓመታት የቡሩንዲ ብሔራዊ ቡድን የኦፊሴላዊ የትጥቅ አቅራቢ መሆኑን በኩራት እናሳውቃለን። 🇧🇮

ከዓለም ታላላቅና ልምድ ካላቸው ብራንዶች ጋር ተወዳድረን ይህንን እምነት አግኝተናል። ይህ የጥራት፣ የቁርጠኝነት እና የተስፋ ሳይሆን የተግባር ስኬት ነው።

🇪🇹 ኢትዮጵያ እስከ 🇧🇮 ቡሩንዲ፣ ሩዋንዳ፣ ዩጋንዳ፣ ላይቤሪያ፣ ጋና፣ ካሜሩን፣ ቻድ፣ ቤኒን፣ ደቡብ ሱዳን፣ ጅቡቲ እና ሴራሊዮን WANAW በአፍሪካ ተመራጭ እየሆነ ነው። 🌍

ግዙፉ አየር መንገድ የኢትዮጵያን ስም በዓለም ላይ እንዳስጠራ፣ WANAW ደግሞ ቀጣዩ የኢትዮጵያ ኩራት እየሆነ ነው። 🇪🇹

Made in Ethiopia. Trusted in Africa. Built for the World. 🌍

⚽️ WANAW ጉዟችን ገና ይቀጥላል !


🔗ማህበራዊ ገጾቻችን🔗
Instagram|Facebook |TikTok |X|Youtube
⭐️| #WanawSportwear #WANAW #የኢትዮጵያኩራት #ዋናውወደፊት #WANAW #የኢትዮጵያኩራት #MadeInEthiopia #Africa #Football #Sportswear

ተዛማጅ ታሪኮች