ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#LiveUpdate

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#LiveUpdate
#LiveUpdate

ዋልያዎቹ ከሴኔጋል ጋር የሚያደርጉት ተጠባቂ መርሐግብር ከደቂቃዎች በኋላ ይጀመራል።

ባሕር ዳር ስታዲየም በአሁኑ ሰዓት በውብ ደጋፊዎች ደምቆ የጨዋታውን መጀመር ይጠባበቃል።

በባሕር ዳር ከተማ በአሁኑ ሰዓት የሙቀት መጠኑ 25° መሆኑን የአየር ንብረት መቆጣጠሪያ ያሳያል።

ጨዋታውን በዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 227 በጎጅ ፓኬጅ እና ሀገሬ ቴሌቪዥን በቀጥታ መከታተል ይቻላል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች