ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup
#WorldCup

በርካታ የጋና ብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ከስታዲየሙ ውጪ በስልክ ጨዋታውን እየተከታተሉ ይገኛሉ።

ይህንንም ተከትሎ በርካታ ቁጥር ያላቸው የፖሊስ አባላት ወደ ስፍራው ማቅናታቸው ተገልጿል።

የፖሊስ አባላቱ በቦታው የተገኙት ለጥንቃቄ መሆኑን አስረድተዋል።

በመቶዎች የሚቆጠሩ ደጋፊዎቹ ትኬት አልባ መሆናቸው ተዘግቧል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች