#WorldCup2026

#WorldCup2026
በዛሬ ምሽቱ ጨዋታ የተወሰኑ ተጨዋቾች የክለብ የቡድን አጋሮቻቸውን በተቃራኒ ሆነው ይገጥማሉ።
የሞሀመድ ሳላህ እና አሌክሲስ ማክ አሊስተር ግንኙነት ከእነዚህ መካከል በቀዳሚነት ይነሳል።
ሁለቱ ተጨዋቾች በሊቨርፑል ቤት ከ 2023 ጀምሮ ላለፉት ሶስት አመታት አብረው ተጫውተዋል።
ሳላህ እና ማክ አሊስተር በ 2025 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫ አብረው ሆነው ማሳካት ችለዋል።
ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ በበኩሉ በአስቶን ቪላ ለአንድ አመት አብሮት ካሳለፍ የግብፁ ትርዝጌት ጋር ይገናኛል።
ትርዝጌት ዛሬ የሚገባ ከሆነ ለግብጽ ብሔራዊ ቡድን 100ኛ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe