ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

በ አለም ዋንጫ አስራ ስድስት ጥሎ ማለፍ ዛሬ ሁለት መርሐ ግብሮች ይደረጋሉ።

የወቅቱ የአለም ዋንጫ አሸናፊ አርጀንቲና ዛሬ ከግብፅ ጋር ጨዋታዋን ታደርጋለች።

ሌላኛው የጥሎ ማለፍ ጨዋታ በስዊዘርላንድ እና ኮሎምቢያ መካከል ይካሄዳል።

የሁለቱ ጨዋታዎች አሸናፊ የሚሆኑት በሩብ ፍፃሜው እርስ በርስ የሚገናኙ ይሆናል።

ጨዋታዎቹ ?

ምሽት 1:00 አርጀንቲና ከ ግብፅ

ምሽት 5:00 ስዊዘርላንድ ከ ኮሎምቢያ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች