ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የ እንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን በዘንድሮ የአለም ዋንጫ ጉዞዋ 1️⃣1️⃣ ጎሎችን ከመረብ ላይ ማሳረፍ ችላላች።

እንግሊዝ ያስቆጠረቻቸውን ግቦች :-

- ሀሪ ኬን ( ባየር ሙኒክ ) :- 6️⃣ ጎሎች
- ቤሊንግሀም ( ሪያል ማድሪድ) :- 4️⃣ ጎሎች
ማርከስ ራሽፎርድ ( ባርሴሎና ) :- 1️⃣ ጎል ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ለብሔራዊ ቡድኑ በተጠናቀቀው የውድድር ዘመን በፕርሚየር ሊጉ የተጫዋቱ የቡድኑ አባል አንድም ግብ ማስቆጠር አልቻለም።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች