ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የ አለም ዋንጫ አስራ ስድስት ውስጥ ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች ዛሬም ሲቀጥሉ ሁለት ጨዋታዎች ይደረጋሉ።

የአለም ዋንጫው የምንግዜም ስኬታማ ሀገር ብራዚል ከኖርዌይ ጋር ጨዋታዋን ታደርጋለች።

እንግሊዝ በበኩሏ ከውድድሩ አዘጋጅ ሀገር ሜክሲኮ ጋር ተጠባቂ ጨዋታዋን ታደርጋለች።

የሁለቱ ጨዋታዎች አሸናፊዎች በሩብ ፍፃሜው እርስ በርስ የሚገናኙ ይሆናል።

ጨዋታዎቹ ?

ምሽት 5:00 ብራዚል ከ ኖርዌይ

ሌሊት 9:00 ሜክሲኮ ከ እንግሊዝ

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች