ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

የ ዓለም ዋንጫ የመጀመሪያ ጥሎ ማለፍ መርሐ ግብሮች ዛሬ ከሚካሄዱ ጨዋታዎች በኋላ ይጠናቀቃሉ።

እስካሁን 1️⃣3️⃣ ቡድኖች አስራ ስድስቱን ሲቀላቀሉ ቀሪ ሶስቱ ቡድኖች ዛሬ ይታወቃሉ።

የወቅቱ የአለም ዋንጫ አሸናፊ አርጀንቲና ከአፍሪካዊቷ ሀገር ኬፕ ቨርዴ ጋር ትጫወታለች።

ከአፍሪካ ሀገራት እስካሁን አስራ ስድስቱን መቀላቀል የቻለችው ሞሮኮ ብቻ ነች።

ዛሬ ጋና ፤ ግብፅ እና ኬፕ ቨርዴ አስራ ስድስቱን ለመቀላቀል ይጫወታሉ።

ጨዋታዎቹ ምን ይመስላሉ ?

ምሽት 3:00 አውስትራሊያ ከ ግብፅ

ሌሊት 7:00 አርጀንቲና ከ ኬፕ ቨርዴ

ሌሊት 10:30 ኮሎምቢያ ከ ጋና

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች