ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

- ጃፓን ሁለት ተጫዋቾቿ ሳኖ እና ካማዳ የማስጠንቀቂያ ካርድ ተመልክተዋል።

- አሰልጣኝ ሞሪያሱ በሁለተኛው አጋማሽ ፈጣን ቅያሪ እንደሚያደርጉ ሲጠበቅ በመሐል ሜዳ የሚጫወተውን የሊድሱን ታናካ ያስገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።

- እንደ ቡድን የሚጫወቱት ጃፓኖች ሁሉም ተጫዋቾች አሰልጣኝ ሞሪያሱ የሚፈልጉትን የጨዋታ መንገድ እየተገበሩ ይገኛሉ።

- ጃፓን በተመሳሳይ የጨዋታ እንቅስቃሴ በሁለተኛው አጋማሽ የሚትቀጥል ከሆነ ለብራዚል ብሔራዊ ቡድን ፈታኝ እንደሚሆን ይታመናል።

- ጃፓናን መሪ ያደረገች ጎል ያስቆጠረው ሳኖ የመጀመሪያ የብሔራዊ ቡድኑ ጎሉ ሆኖ ተመዝግቦለታል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች