ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

ጃፓን በጭማሪ ደቂቃ በተቆጠረባት ግብ በብራዚል ተሸንፋ አሳዛኝ በሆነ ሁኔታ ከአለም ዋንጫው ውጪ ሆናለች።

በአለም ዋንጫው አምስት ጥሎ ማለፍ ጨዋታዎችን ማድረግ የቻሉት ጃፓኖች በአምስቱም ምንም ማሸነፍ አልቻሉም።

ጃፓን ከእነዚህ አምስት የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች በአራቱ የተሸነፉት በጭማሪ ደቂቃ በተቆጠረ ግብ እና በመለያ ምት ነው።

በመጀመሪያው አጋማሽ ድንቅ የነበሩት ጃፓኖች በሁለተኛው አጋማሽ በብራዚል ፍፁም የበላይነት ተወስዶባቸው ታይቷል።

በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ሁለት የጥሎ ማለፍ መርሐ ግብር ሲካሄድ ካናዳ እና ብራዚል በጭማሪ ደቂቃ ጎል ማሸነፍ ችለዋል።

@tikvahethsport @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች