#WorldCup2026

#WorldCup2026
በዘንድሮው የአለም ዋንጫ ተገማች የጨዋታ አቀራረብ ከሌላቸው ብሔራዊ ቡድኖች መካከል አንዷ ደቡብ አፍሪካ ናት።
በመጀመሪያ ጨዋታቸው ተቸግረው ፣ በመጨረሻ ደቂቃ ከ ቼክ ሪፐብሊክ አንድ ነጥብው ወስደው እንዲሁም ጥሩ መሆናቸውን ባሳዩበት የደቡብ ኮርያ ጨዋታ ማሸነፍ ችለዋል።
የሁጎ ብሮስ ስብስብ በመልሶ ማጥቃት ረገድ ለተጋጣሚ ከፍተኛ ስጋት ሲፈጥሩ ተስተውለዋል።
አሰልጣኝ ሁጎ ብሮስ በምሽቱ ጨዋታ የቁልፍ ተጫዋቻቸውን ቴቦ ሞክዌና ግልጋሎት ከቅጣት መልስ ያገኛሉ።
የካናዳ ብሔራዊ ቡድን ተገማች የጨዋታ መንገድ ለሌላቸው የደቡብ አፍሪካ ቡድን በምን መንገድ ይቀርባሉ የሚለው ይጠበቃል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe