ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#WorldCup2026

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#WorldCup2026
#WorldCup2026

እንግሊዝ ከፓናማ ጋር ያደረገችውን የአለም ዋንጫ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችላለች።

ጁድ ቤሊንግሀም እና ሀሪ ኬን እንግሊዝን አሸናፊ ያደረጉ ግቦች ማስቆጠር ችለዋል።

እንግሊዝ በሰባት ነጥቦች ምድቡን በበላይነት ማጠናቀቅ ችላለች።

በሌላ የምድቡ ጨዋታ ክሮሽያ ጋናን 2ለ1 በማሸነፍ ጥሎ ማለፉን መቀላቀል ችላለች።

ክሮሽያ ሁለተኛ እንዲሁም ጋና ሶስተኛ በመሆን ጥሎ ማለፉን መቀላቀል ችለዋል።

ፓናማ ሁሉንም የምድብ ጨዋታዎች ተሸንፋ ከውድድሩ ተሰናብታለች።

በጥሎ ማለፉ እንግሊዝ ሴኔጋል ወይም ዲምክራቲክ ክንጎን የምትገጥም ይሆናል።

@tikvahethsport          @YisakAH

ተዛማጅ ታሪኮች