#WorldCup2026

#WorldCup2026
እንግሊዝ ኖርዌይን በመርታት አራተኛ ተከታታይ የ አለም ዋንጫ ድሏን ነበር ያስመዘገበችው።
እንግሊዝ በተከታታይ ብዙ የአለም ዋንጫ ጨዋታ ስታሸንፍ ከ 1966 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሆኗል።
በወቅቱ ሶስቱ አናብስት የአለም ዋንጫውን ማሸነፍ ችለው ነበር።
በዛን ወቅት እንግሊዝ በሩብ ፍፃሜው ከአርጀንቲና ጋር ተገናኝታ 1ለ0 ማሸነፍ ችላ ነበር።
@tikvahethsport @kidusyoftahe