#WorldCup2026

#WorldCup2026
የስፔን ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ድሉን በማድሪድ ጎዳና ላይ ከደጋፊው ጋር አክብሯል።
በክብረበዓሉ ላይ በሚልዮን የሚጠጋ ህዝብ መሰባሰቡ ተገልጿል።
ብሔራዊ ቡድኑ ቀደም ብሎ በስፔን ንጉሥ በቤተመንግሥት አቀባበል ተደርጎለታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የስፔን ብሔራዊ ቡድን የአለም ዋንጫ ድሉን በማድሪድ ጎዳና ላይ ከደጋፊው ጋር አክብሯል።
በክብረበዓሉ ላይ በሚልዮን የሚጠጋ ህዝብ መሰባሰቡ ተገልጿል።
ብሔራዊ ቡድኑ ቀደም ብሎ በስፔን ንጉሥ በቤተመንግሥት አቀባበል ተደርጎለታል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe