" ለቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በፍላጎት ደረጃ ያለ እንጂ የተፈረመ እና ያተጠናቀቀ የብድር ሂደት የለም " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ 👉 አበዳሪዎች የመጨረሻ ውሳኔያቸውን እስከ መ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

" ለቢሾፍቱ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ በፍላጎት ደረጃ ያለ እንጂ የተፈረመ እና ያተጠናቀቀ የብድር ሂደት የለም " - የኢትዮጵያ አየር መንገድ 👉 አበዳሪዎች የመጨረሻ ውሳኔያቸውን እስከ መጋቢት 2019 ዓም ድረስ ባለው ጊዜ ያሳውቃሉ ተብሎ ይጠበቃል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በቢሾፍቱ አቡሴራ እየተገነባ ያለውን አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ግንባታ ሂደትን በሚመለከት በሰጠው ማብራሪያ ለግንባታው ከአበዳሪ…


