ልጃችንን አፋልጉን !
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ልጃችንን አፋልጉን !
ህያብ ክፍሎም የተባለች የ8ኛ ክፍል ተማሪ በነሐሴ 24/2018 ዓ.ም. ከጠዋቱ 5፡00 አካባቢ ከሀለዎት ቤተክርስቲያን አካባቢ ውሃ ለመግዛት ከቤት ከወጣች በኋላ ወደ ቤት እንዳልተመለሰች ቤተሰቦቿ ገልጸዋል።
ህያብ በቃሊቲ ኢቲዮ ብሔራዊ ትምህርት ቤት የ8ኛ ክፍል ተማሪ ስትሆን፣ ከቤት ስትወጣ ነጭ ሁዲ እና ከላይ ነጣ ያለ ጅንስ ሱሪ ለብሳ ነበር። ፀጉሯም ቁጥርጥር ተሰርቶላታል።
የመጥፋቷ ጉዳይ በነሐሴ 24 ቀን በመስቀል ፍላዎር አደባባይ ፖሊስ መምሪያ ሪፖርት መደረጉ ተገልጿል።
ህያብን ያየ ወይም ያለችበትን ቦታ የሚያውቅ ማንኛውም ሰው በአስቸኳይ በሚከተሉት የቤተሰቦቿ ስልክ ቁጥሮች እንዲያሳውቅ ጥሪ ቀርቧል።
👉 +251 0911489693
👉 +251 0913105835
👉 +251 0900625369
👉 +251 0947001407
እባክዎ መረጃውን ሼር ያድርጉ።
@tikvahethiopia