ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#ባሕርዳር❤️ በባሕር ዳር ያለው አሁናዊ ድባብ ምን ይመስላል ?

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#ባሕርዳር❤️ በባሕር ዳር ያለው አሁናዊ ድባብ ምን ይመስላል ?
#ባሕርዳር❤️ በባሕር ዳር ያለው አሁናዊ ድባብ ምን ይመስላል ? የኢትዮጵያ እና ሴኔጋል ጨዋታ ዛሬ ከሰዓታት በኋላ ከቀኑ 10:00 በባህርዳር ስታዲየም ይካሄዳል። በአሁኑ ሰዓት በሺዎች የሚቆጠሩ የባህር ዳር ስፖርት ወዳድ ህብረተሰብ በነቂስ ወጥቶ በስታዲየም አቅራቢያ ላይ ተሰባስበው ይገኛሉ። ደጋፊዎች በተዘጋጁ የትኬት መቁረጫ ቦታዎች ላይ ትኬቶችን ሲገዙ ተመልክተናል። የከተማው ነዋሪዎች በሀገራዊ…

ተዛማጅ ታሪኮች