“ ተፈናቃዮችን መመለስ ሽፋን ነው፤ ዋና ዓላማው ሥልጣን መያዝ ነው ” - አቶ ጌታቸው ረዳ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፥ በህወሓት አመራሮች እና በተለ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

“ ተፈናቃዮችን መመለስ ሽፋን ነው፤ ዋና ዓላማው ሥልጣን መያዝ ነው ” - አቶ ጌታቸው ረዳ የቀድሞው የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕሬዚዳንት አቶ ጌታቸው ረዳ፥ በህወሓት አመራሮች እና በተለይም በሊቀመንበሩ ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ላይ በርካታ ከባድ ውንጀላዎችን በማቅረብ፣ ቡድኑ ትግራይን ወደ አዲስ ጦርነት ለመመለስ እየተዘጋጀ መሆኑን ተናግረዋል። አቶ ጌታቸው እንደገለጹት፤ የህወሓት አመራር ከውጭ…

