ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#ችሎት🤎 ከ3 ሺ 800 በላይ ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ድንበር እንዲሻገሩ 133 ሰዎች ለሞት 116 ሴቶች ደግሞ ለአስገድዶ መድፈር ወንጀል ዳርገዋል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ያቀ…

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#ችሎት🤎 ከ3 ሺ 800 በላይ ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ድንበር እንዲሻገሩ 133 ሰዎች ለሞት 116 ሴቶች ደግሞ ለአስገድዶ መድፈር ወንጀል ዳርገዋል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ያቀ…
#ችሎት🤎 ከ3 ሺ 800 በላይ ሰዎችን በህገወጥ መንገድ ድንበር እንዲሻገሩ 133 ሰዎች ለሞት 116 ሴቶች ደግሞ ለአስገድዶ መድፈር ወንጀል ዳርገዋል በሚል ክስ የተመሰረተባቸው ተከሳሾች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ተሰጠ። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ባደረገው ውስብስብና ድንበር ተሻጋሪ ኦፕሬሽን በሰው መንገድ ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት ይትባረክ ዳዊት (ክብሮም) እና…

ተዛማጅ ታሪኮች