ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#ችሎት የፌዴራል ፖሊስ በሽብር ተግባር በተጠረጠሩ የኢህአፓ አባላት እና የፓርቲው ጠበቃ ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠየቀ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#ችሎት የፌዴራል ፖሊስ በሽብር ተግባር በተጠረጠሩ የኢህአፓ አባላት እና የፓርቲው ጠበቃ ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠየቀ።
#ችሎት የፌዴራል ፖሊስ በሽብር ተግባር በተጠረጠሩ የኢህአፓ አባላት እና የፓርቲው ጠበቃ ላይ ተጨማሪ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ጠየቀ። በፌደራል ፖሊስ የተጠየቀው የተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ላይ ብይን ለመስጠት ለነገ ከሰዓት ቀጠሮ ተሰጥቷል። የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን የኢህአፓ አባል የሆኑትን አቶ ይስሃቅ ወልዳይ ፣ አቶ አበበ አካሉ እንዲሁም አቶ አበራ ንጉስን ሐምሌ 27/2018 ዓም በቁጥጥር…

ተዛማጅ ታሪኮች