አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ በድጋሚ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ በድጋሚ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
የሶማሊ ክልል ምክር ቤት 7ኛ የስራ ዘመን፣ 1ኛ ዓመት የመጀመሪያ ጉባኤ እያካሄደ ይገኛል።
በዚህም አቶ ሙስጠፋ ሙሁመድ ኡመርን በድጋሚ የክልሉ ፕሬዝዳንት በማድረግ ሾሟል።
መስከረም 21 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia