ከፍተኛ ውጤት !
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ከፍተኛ ውጤት ! በተፈጥሮ ሳይንስ ወንድ 591.6 ከ600 ተመዝግቧል። ተማሪው የኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ - አዳማ ተማሪ ነው። ከሴት ደግሞ 583 ከ600 ሲሆን ከእንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ነው። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ነሐሴ 16 ቀን 2018 ዓ/ም @tikvahethiopia
ግልጽና የታመነ ዜና
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ይህ ጣቢያ አጠቃቀምን ለመለካትና ማስታወቂያ ለማቅረብ ኩኪ ይጠቀማል። ዝርዝሩን በ የግላዊነት ፖሊሲያችን ይመልከቱ።