ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

ወደ ትግራይ ክልል በረራ ተቋረጠ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
ወደ ትግራይ ክልል በረራ ተቋረጠ።
ወደ ትግራይ ክልል በረራ ተቋረጠ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትግራይ ክልል ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ መቐለ ፣ አክሱም እና ሽሬ የሚያደርገውን በረራ ከዛሬ መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ለጊዜው ማቋረጡን አሳውቋል።

" በበረራዎቹ መቋረጥ ምክንያት በደንበኞቻችን ላይ ለሚደርሰው መጉላላትም ከወዲሁ ይቅርታ እንጠይቃለን " ብሏል።

በረራዎቹ እንደገና ሲጀምሩ የሚያሳውቅ መሆኑን ገልጿል።

መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች