ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ በድጋሚ የጋምቤላ ክልል ፕሮዜዳንት ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ በድጋሚ የጋምቤላ ክልል ፕሮዜዳንት ሆነው ተሾሙ።
የጋምቤላ ክልል መንግሥት ምክር ቤት 7ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ ዓመት የመሥራች ጉባኤው እየተካሄደ ይገኛል።
በዚህም ወ/ሮ አለሚቱ ኡሞድ በድጋሜ የክልሉ ፕሬዚዳንት ሆነው ተሹመዋል።
በምክር ቤቱ ፊት ቀርበው ቃለ መሃላ ፈጽመዋል።
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia