ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደር መንግሥት ምስረታና 4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።
በዚህም ወ/ሮ አዳነች አቤቤን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም
@Tikvahethiopia
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደር መንግሥት ምስረታና 4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል።
በዚህም ወ/ሮ አዳነች አቤቤን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል።
መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም
@Tikvahethiopia