ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·
ወ/ሮ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ሆነው ተሾሙ። የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የከተማ አስተዳደር መንግሥት ምስረታና 4ኛ ዙር የመክፈቻ ጉባኤውን እያካሄደ ይገኛል። በዚህም ወ/ሮ አዳነች አቤቤን የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አድርጎ ሾሟል። መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም @Tikvahethiopia


