የምክክር ኮሚሽኑ ከወር በላይ የቆየው የምክክር ጉባዔ ዛሬ መጠናቀቁን አስታወቀ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የምክክር ኮሚሽኑ ከወር በላይ የቆየው የምክክር ጉባዔ ዛሬ መጠናቀቁን አስታወቀ። በኮንቬንሽን ማዕከል ሐምሌ 8 ቀን 2018 ዓ/ም በይፋ የተጀመው የምክክር ጉባዔ የምክክር ሂደት በዛሬው እለት በስኬት መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዋዊ ምክክር ኮሚሽን አስታውቋል። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ሒሩት ገብረስላሴ በሰጡት መግለጫ፣ "በእነዚህ ቀናት 4 ሺሕ ኢትዮጵያውያን በአንድ ላይ በመሰባሰብ እጅግ መሰረታዊ በሆኑ…

