የቀድሞው የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የቀድሞው የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች ሚኒስትር አብርሃም በላይ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ ኒውክሌር ኃይል ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) መሾማቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት አስታውቋል።
አብርሃም (ዶ/ር) ከመስከረም 14 ቀን 2019 ዓ.ም. ጀምሮ ኮሚሽኑን እንዲመሩ ተሹመዋል።
ኮሚሽኑ በጥቅምት 4/2018 ዓ.ም. በሚኒስትሮች ምክር ቤት ሲቋቋም፣ የመጀመሪያው ኮሚሽነር አቶ ሳዶካን ደበበ ነበሩ።
አብርሃም በላይ (ዶ/ር) መጨረሻ ላይ ከነበሩበት የመስኖና ቆላማ ሚኒስትርነት በተጨማሪ በተለያዩ ወቅቶች የሀገር መከላከያ እማ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ሆነው ሰርተዋል።
መስክረም 17 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia