የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

የትምጌታ አስራት (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት ሆነው ተሾሙ።
የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምክር ቤት 7ኛ ዙር መስራች ጉባኤውን በወልቂጤ ከተማ እያካሄደ ነው፡፡
ምክር ቤቱ በጉባዔው የትምጌታ አስራትን (ዶ/ር) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ፕሬዚዳንት አድርጎ ሾሟል።
ክልሉን ከተመሰረተ ጀምሮ ሲመሩ የነበሩት እንደሻው ጣሰው (ዶ/ር) በየትምጌታ (ዶ/ር) ተተክተዋል።
መስከረም 23 ቀን 2019 ዓ/ም
@tikvahethiopia