ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከጣሊያን አበዳሪ ተቋማት ጋር 400 ሚሊየን ዶላር የንግድ ብድር ለመበደር ድርድር ላይ መሆኑን ገልጿል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከጣሊያን አበዳሪ ተቋማት ጋር 400 ሚሊየን ዶላር የንግድ ብድር ለመበደር ድርድር ላይ መሆኑን ገልጿል።
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ከጣሊያን አበዳሪ ተቋማት ጋር 400 ሚሊየን ዶላር የንግድ ብድር ለመበደር ድርድር ላይ መሆኑን ገልጿል። • ድርድሩ እየተካሄደ ያለው ኢትዮጵያ ለኮይሻ ፕሮጀክት ብቻ በልዩ ሁኔታ የንግድ ብድር እንድትወስድ የአለም የገንዘብ ድርጅት(IMF) ፈቃድ መስጠቱን ተከትሎ ነው። የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በ2018 በጀት ዓመት አፈጻጸምና በ2019 ዋና ዋና እቅዶች ዙሪያ በሰጠው ማብራሪያ…

ተዛማጅ ታሪኮች