ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መቼ ይከበራል ?

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መቼ ይከበራል ?
የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መቼ ይከበራል ?

የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት የዘንድሮው የኢሬቻ በዓል መስከረም 23 እና 24 ቀን 2019 ዓ.ም እንደሚከበር አሳውቋል።

ኢሬቻ ሆረ ፊንፊኔ መስከረም 23 እንዲሁም ኢሬቻ ሆረ ሀርሰዴ መስከረም 24 በቢሾፍቱ ከተማ ይከበራል።

ቲክቫህ ኢትዮጵያ
መስከረም 13 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች