ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

የፌዴራል ፖሊስ የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች አቶ ይስሓቅ ወልዳይ እና አቶ አበበ አካሉ፣ እንዲሁም የፓርቲው ጠበቃ አበራ ንጉሥ እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ የተሰጠ…

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
የፌዴራል ፖሊስ የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች አቶ ይስሓቅ ወልዳይ እና አቶ አበበ አካሉ፣ እንዲሁም የፓርቲው ጠበቃ አበራ ንጉሥ እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ የተሰጠ…
የፌዴራል ፖሊስ የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊዎች አቶ ይስሓቅ ወልዳይ እና አቶ አበበ አካሉ፣ እንዲሁም የፓርቲው ጠበቃ አበራ ንጉሥ እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስትና እንዲፈቱ የተሰጠውን የፍርድ ቤት ውሳኔ በመቃወም ይግባኝ ጠይቋል። የዋስትና ክፍያው ቢፈጸምም በፖሊስ ይግባኝ ምክንያት ዛሬ ከእስር ሳይፈቱ መቅረታቸው ተገልጿል። @tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች