ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#ደመራ2019

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#ደመራ2019
#ደመራ2019

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፦


" ጌታችን ቅዱሳት እጆቹን የዘረጋበት፣ ክቡር ደሙን ያፈሰሰበት፣ በደመ ወልደ እግዚአብሔር የከበረ፣ መርገመ ሥጋና መርገመ ነፍስ የተሻረበት፣ የጥል ግድግዳን ያፈረሰበት፣ ጥንተ ጠላታችን ዲያብሎስ ድል የተነሣበት የጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል የተገኘበት በዓል እየተከበረ ይገኛል። "

ፎቶ፦ የኢኦተቤ ቴሌቪዥን

መስከረም 16 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች