#AddisAbaba የደሴ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#AddisAbaba የደሴ ከተማ ከንቲባ የነበሩት አቶ ሳሙኤል ሞላልኝ የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ እና የፕላን ልማት ቢሮ ኃላፊ ሆነው በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ተሹመዋል። መስከረም 20 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia


