ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Afar የአፋር ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባዔውን ዛሬ ሰመራ ላይ ማካሄድ ይጀምራል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Afar የአፋር ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባዔውን ዛሬ ሰመራ ላይ ማካሄድ ይጀምራል።
#Afar የአፋር ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባዔውን ዛሬ ሰመራ ላይ ማካሄድ ይጀምራል። ገባኤው በነገው ዕለት ይጠናቀቃል። ለሁለት ቀናት በሚቆየው መስራች ጉባዔ ምክር ቤቱ ክልሉን የሚመሩ ፕሬዜዳንት ይሾማል። የከፍተኛ አመራሮችን ሹመትንም ያፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል። መስከረም 22 ቀን 2019 ዓ/ም @tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች