#Amahra : የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#Amahra : የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ጄነራል ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ። ዛሬ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ አረጋ ከበደ የተለያዩ ሹመቶችን መስጠታቸው ተዘግቧል። በዚህም ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ውስጥ ሲያገለግሉ የቆዩትን ኮሚሸነር ዘላለም መንግስቴ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አደርገው ሾመዋቸዋል። የክልሉ ፕሬዜዳንት እሸቱ የሱፍ (ዶ/ር)…


