Current Affairs በትግራይ ክልል፣ አዋሳኝ በሆኑት አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን እና በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን አካባቢ ትላንት ውጊያ መቀስቀሱን ነዋሪዎች እና አመራሮች ለቲክቫህ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

Current Affairs በትግራይ ክልል፣ አዋሳኝ በሆኑት አማራ ክልል ሰሜን ወሎ ዞን እና በአፋር ክልል ኪልበቲ ረሱ ዞን አካባቢ ትላንት ውጊያ መቀስቀሱን ነዋሪዎች እና አመራሮች ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ተናግረዋል። 1. አፋር ክልል የአፋር ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ሙሐመድ አሊ፣ " ሕወሓት ማክሰኞ ሌሊት የአፋር ህዝብ ላይ ጦርነት ከፍቷል " ብለዋል። " በኪልበቲ ረሱ ዞን አብዓላ፣ መጋሌ፣…


