ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#EEU የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 ዓ.

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#EEU የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 ዓ.
#EEU የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት በ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት በስርቆትና በንብረት ዘረፋ ምክንያት ከ570 ሚሊዮን ብር በላይ የሚገመት የኤሌክትሪክ መሠረተ ልማት ውድመት መድረሱን ገልጿል። የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ኢንጂነር ጌቱ ገረመው እንደገለጹት፥ ውድመቱ ትራንስፎርመሮችን፣ የኤሌክትሪክ ስርጭት መስመሮችን እና በመሬት ውስጥ የተቀበሩ የኬብል መስመሮችን መቁረጥና መስረቅን ያካትታል። ተቋሙ…

ተዛማጅ ታሪኮች