#EMA የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከ11 መንግሥታዊ ተቋማት ጋር በሚዲያ ዘርፉ የቁጥጥር፣ የመረጃ ልውውጥና የሕግ ማስፈጸም ሥራዎችን በቅንጅት ለማከናወን የሚያስችል የመግባቢያ ሰ…
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#EMA የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ከ11 መንግሥታዊ ተቋማት ጋር በሚዲያ ዘርፉ የቁጥጥር፣ የመረጃ ልውውጥና የሕግ ማስፈጸም ሥራዎችን በቅንጅት ለማከናወን የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ (MoU) ተፈራርሟል። ስምምነቱ በተቋማቱ መካከል ፈጣንና ዲጂታል የመረጃ ልውውጥ ሥርዓት በመዘርጋት፣ የቁጥጥርና የአቅም ግንባታ ሥራዎችን በጋራ በመምራት እንዲሁም በሚዲያ ዘርፉ የሕግ ማስፈጸም አቅምን በማጠናከር…


