ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Ethiopia በቤንዚን እና በናፍጣ የሚሰሩ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተከልክሏል።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Ethiopia በቤንዚን እና በናፍጣ የሚሰሩ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተከልክሏል።
#Ethiopia በቤንዚን እና በናፍጣ የሚሰሩ ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዳይገቡ ተከልክሏል። በተፈጥሮ ጋዝ የሚሰሩ የጭነትና የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች ከጉምሩክ ቀረጥ ነፃ እንዲገቡ መመሪያ ወጥቷል። ይህ መመሪያ ከወጣበት ቀን በፊት በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር እና በሌሎች ተቋማት ወደ ሀገር እንዲገቡ ከተፈቀደላቸውና በስድስት ወር ጊዜ ውስጥ ወደ ሀገር ከሚገቡት በስተቀር በቤንዚን…

ተዛማጅ ታሪኮች