ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#FederalGovernment

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#FederalGovernment
#FederalGovernment

ዛሬ የ7ኛው የህዝብ ተ/ም/ቤት እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት መክፈቻ ስነስርዓት ይከናወናል።

የፌዴራል መንግሥትም በይፋ ይመሰረታል።

ባለፉት ቀናት ክልሎች የመንግሥት ምስረታ ሲያካሂዱ የነበረ ሲሆን የሚመሯቸውን ርዕሰ መስተዳደሮች ሾመዋል ፤ ካቢኔዎችም ተዋቅረዋል።

የፌዴራል መንግሥት ምስረታ ደግሞ ዛሬ ይካሄዳል።

ከአሸናፊው ፓርቲ ብልፅግና የሚቀርብ ዕጩ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆኖ ይሾማል ፤ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሚያቀርቧቸው ካቢኔዎች ሹመትም ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።

መስከረም 25 ቀን 2019 ዓ/ም

@tikvahethiopia

ተዛማጅ ታሪኮች