ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#NationalDialogue🇪🇹 "ልዩ ኃይል" ያላፈረሱ ክልሎች መኖራቸው ተገልጾ፣ በኢትዮጵያ "የልዩ ኃይል አደረጃጀት እንዲፈርስ"፤ ሁለት አዳዲስ ተቋማት እንዲቋቋሙ ምክረ ሀሳቦች ቀረቡ።

ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#NationalDialogue🇪🇹 "ልዩ ኃይል" ያላፈረሱ ክልሎች መኖራቸው ተገልጾ፣ በኢትዮጵያ "የልዩ ኃይል አደረጃጀት እንዲፈርስ"፤ ሁለት አዳዲስ ተቋማት እንዲቋቋሙ ምክረ ሀሳቦች ቀረቡ።
#NationalDialogue🇪🇹 "ልዩ ኃይል" ያላፈረሱ ክልሎች መኖራቸው ተገልጾ፣ በኢትዮጵያ "የልዩ ኃይል አደረጃጀት እንዲፈርስ"፤ ሁለት አዳዲስ ተቋማት እንዲቋቋሙ ምክረ ሀሳቦች ቀረቡ። ሶማሌ፣ አፋርና ሌሎች የተወሰኑ ክልሎች "ልዩ ኃይል መፍረስ የለበትም" በሚል ተከራክረዋል። በ500 ሰዎች የተደራጀው የሥራ ቡድን ፥ 250 ሰዎችን ከያዘው ስልታዊ ቡድን በቀረቡለት የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች ላይ ከመከረ…

ተዛማጅ ታሪኮች