#NationalDialogue🇪🇹 " በ50ው ሰዎች ተደግፈው ያሉ ሀሳቦች ቃለ ጉባዔ ላይ እያሉ አንዷ ወረቀቱን ስትቀድ ተይዛለች።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#NationalDialogue🇪🇹 " በ50ው ሰዎች ተደግፈው ያሉ ሀሳቦች ቃለ ጉባዔ ላይ እያሉ አንዷ ወረቀቱን ስትቀድ ተይዛለች። ስትጠየቅ 'ቅደጅ ብሎኝ ነው' ብላለች " - የምክክሩ ተሳታፊ 👉 " ቃለ ጉባዔ ያዢዎቹም ሆኑ ሌሎች እንደዚህ 'አድርጉ ተብለን ነው ይህንን የሰራነው' የሚሉ ከሆነ እጅግ በጣም ልክ አይደለም " - መስፍን ዓርዓያ (ፕ/ር) በምክክሩ ወቅት ተሳታፊዎች የሚያነሷቸው ሀሳቦችን የሚያድበሰብሱ፣…


