#NationalDialogue🇪🇹 አምስት ቋንቋዎች የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ምክረ ሀሳብ ከተሳታፊዎች ቀረበ።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#NationalDialogue🇪🇹 አምስት ቋንቋዎች የፌዴራል የሥራ ቋንቋ እንዲሆኑ ምክረ ሀሳብ ከተሳታፊዎች ቀረበ። 👉 የውጭ ቋንቋዎች "የፌዴራል የሥራ ቋንቋ" እንዲሆኑ ምክረ ሀሳብ ቀርቦ "የኛን ቋንቋዎች ያጠፋል" በሚል አከራካሪ ሆኗል። በምክክር ጉባዔው በ10 እና 50 ሰዎች ደረጃ የተደራጁ ንዑሳን ቡድኖች የተነጋሩባቸው የአጀንዳ ምክረ ሀሳቦች 250 ሰዎችን ለሚይዘው "ስልታዊ" ቡድን የመመራት ሂደት…


