#NationalDialogue🇪🇹 አከራካሪው የአዲስ አበባ ህጋዊ ጉዳይ፥ የአዘጋጅ ቡድኑ ቃለጉባዔ ትናንት ከተነበበ በኋላ ቅሬታ ቀርቦበትበክልል ምክር ቤት እንዲወሰን ዛሬ ኮሚቴ ተቋቋመበት።
ምንጭ፦ TIKVAH Ethiopia
·

#NationalDialogue🇪🇹 አከራካሪው የአዲስ አበባ ህጋዊ ጉዳይ፥ የአዘጋጅ ቡድኑ ቃለጉባዔ ትናንት ከተነበበ በኋላ ቅሬታ ቀርቦበትበክልል ምክር ቤት እንዲወሰን ዛሬ ኮሚቴ ተቋቋመበት። ተመካካሪዎችን እያከራከረ የቆየውን የአዲስ አበባ ጉዳይ ጭምር ያካተተ የምክረ ሀሳብ ቃለጉባዔ ለተመካካሪዎች ትናንት የተነበበ ሲሆን፤ ዛሬ ለ4ሺሕው ጉባያተኞች ተነቦ የመረሻው ሰነድ ይጠናቀቃል ቢባልም፣ በአዲስ አበባ…

