56' አርሰናል 3-0 ማንችስተር ሲቲ

56' አርሰናል 3-0 ማንችስተር ሲቲ
⚽ ካላፊዮሪ
⚽ ሀቨርትዝ
⚽ ኦዴጋርድ
- የአርሰናል አዲሱ ፈራሚ ክሪስቶስ ዞሊስ ሁለት ለግብ የሆነ ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
- መድፈኞቹ በጨዋታው ሙሉ ብልጫን ወስደው ጨዋታውን እየመሩ ይገኛሉ።
- ሲቲ በጨዋታው የተከላካይ ክፍሉ መዳከም እና የመሐል ሜዳው ሚዛኑን አለመጠበቅ በደካማ ጎኑ ይነሳል።
- በሲቲ በኩል :-
ሀላንድ 🔄 ማርሙሽ
ኦሬሊ 🔄 ማርክ ጉሂ ተቀይረው ወጥተዋል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe