ወደ ይዘቱ ዝለል
ቀጥታ ዝማኔ
ሀሁኒውስ

ግልጽና የታመነ ዜና

#Friendlies

ምንጭ፦ TIKVAH | Ethiopia Sport

·

አጋራXFacebookTelegramLinkedIn
#Friendlies
#Friendlies

በወዳጅነት መርሐግብር አርሰናል ከኮሞ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።

ለአርሰናል ግቡን ሉዊስ ስኬሊ ሲያስቆጥር ባቱሪና ኮሞን አቻ አድርጓል።

ከጨዋታው በኋላ በተሰጠ መለያ ምት አርሰናል 4ለ3 አሸንፏል።

በሌላ የወዳጅነት ጨዋታ ማንችስተር ዩናይትድ ከሊድስ ዩናይትድ ጋር 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት ተለያይተዋል።

የማንችስተር ዩናይትድን ግብ ዚርኪዜ ሲያስቆጥር አሮንሰን ሊድስን አቻ አድርጓል።

ከጨዋታው በኋላ በተሰጠ መለያ ምት ማንችስተር ዩናይትድ 5ለ4 ማሸነፍ ችሏል።

ማንችስተር ዩናይትድ የመጨረሻ የቅድመ ውድድር ጨዋታውን ቅዳሜ ከሩበን አሞሪሙ ኤሲ ሚላን ጋር ያደርጋል።

አርሰናል በበኩሉ የቅድመ ውድድር ዝግጅቱን ሲያጠናቅቅ እሁድ ከማንችስተር ሲቲ የኮሚኒቲ ሺልድ ጨዋታውን ያደርጋል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe

ተዛማጅ ታሪኮች