ሲቲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ማስፈረም ይፈልጋል !

ሲቲ ኢንዞ ፈርናንዴዝን ማስፈረም ይፈልጋል ! ማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳውን ለማጠናከር ተጨዋቾች በመመልከት ላይ መሆኑ ተገልጿል። በተጨማሪም ቡድኑን ለመልቀቅ የተቃረበውን ሮድሪ በማን ይተካል የሚለው ቀጣይ የክለቡ የቤት ስራ ነው። ማንችስተር ሲቲዎች ሞሮኳዊውን የሊል አማካይ አዩብ ቡኣዲ ዝውውር ለማጠናቀቅ እየሰሩ መሆኑ ተነግሯል። በሌላ በኩል ማንችስተር ሲቲ የቼልሲው አማካይ ኢንዞ ፈርናንዴዝ…


