#WorldAthleticsU20 በአሜሪካ ኦሬገን እየተካሄደ የሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት ፍፃሜውን ያገኛል።

#WorldAthleticsU20 በአሜሪካ ኦሬገን እየተካሄደ የሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና ዛሬ ምሽት ፍፃሜውን ያገኛል። ዛሬ ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትወከልባቸው ሁለት የፍፃሜ ውድድሮች ይደረጋሉ። ኢትዮጵያን እነማን ይወክላሉ ? ⏩ 5:52 :- 1500ሜ ሴቶች ፍፃሜ ( ኤልሳቤት አማረ እና ሀረገወይን ካላዩ ) ⏩ 6:25 :- 1500ሜ ወንዶች ፍፃሜ ( ደስታው ታየ ) 🇪🇹…


