የወጣቶች ሻምፒዮና ፍፃሜውን አገኘ !

የወጣቶች ሻምፒዮና ፍፃሜውን አገኘ !
በአሜሪካ ኦሬገን የተካሄደው የአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና ውድድር ፍፃሜውን አግኝቷል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በውድድሩ 2️⃣ የወርቅ ፣ 3️⃣ የብር እና 1️⃣ የነሀስ ሜዳልያዎችን በማሳካት አጠናቃለች።
ኢትዮጵያ በሜዳልያ ሰንጠረዡ ከአለም 5️⃣ኛ እንዲሁም ከአፍሪካ 2️⃣ኛ ደረጃ በመያዝ ማጠናቀቅ ችላለች።
አራት ወረቅ ያስመዘገበችው ኬንያ ከአፍሪካ የቀዳሚነቱን ስፍራ ይዛ ማጠናቀቅ ችላለች።
ለሀገራችን እነማን ሜዳልያ አሳኩ ?
🥇 ዮርዳኖስ ፀጋብ ( 3000ሜ )
🥇 አልማዝ ዮሀንስ ( 3000ሜ መሰናክል )
🥈🥈 ሽቶ ጉሚ ( 3000ሜ ፣ 5000ሜ )
🥈 ወሰኔ አሰፋ ( 3000ሜ መሰናክል )
🥉 ዳምጠው ከበደ ( 5000ሜ )
⏩ የሜዳልያ ሰንጠረዡ ከላይ በምስሉ ተያይዟል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe